1 ሳሙኤል 9:13 NASV

13 ወደ ከተማዪቱም በገባችሁ ጊዜ፣ ለመብላት ወደ ማምለኪያው ኰረብታ ከመውጣቱ በፊት ታገኙታላችሁ። መሥዋዕቱን እርሱ መባረክ ስላለበት፣ እርሱ እስኪመጣ ድረስ ሕዝቡ መብላት አይጀምርም፤ ከዚያ በኋላ የተጋበዘው ሕዝብ ይበላል፤ አሁኑኑ ውጡ፤ ወዲያው ታገኙታላችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 9:13