21 ሳኦልም፣ “እኔ ከእስራኤል ነገዶች ውስጥ በጣም አነስተኛ ከሆነው ከብንያም ወገን አይደለሁምን? ጐሣዬስ ከብንያም ነገድ ጐሣዎች ሁሉ የሚያንስ አይደለምን? ታዲያ እንዲህ ያለውን ነገር ስለ ምን ትነግረኛለህ?” ብሎ መለሰለት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 9:21