1 ሳሙኤል 9:22 NASV

22 ከዚያም ሳሙኤል ሳኦልንና አገልጋዩን ወደ አዳራሹ አመጣ፤ ከተጋበዙትም ሠላሳ ያህል ሰዎች ሁሉ በላይ አስቀመጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 9:22