1 ሳሙኤል 9:6 NASV

6 አገልጋዩ ግን፣ “እነሆ፤ በዚህች ከተማ አንድ የእግዚአብሔር ሰው አለ፤ እርሱም በጣም የተከበረ ነው፤ የሚናገረውም ሁሉ በትክክል ይፈጸማል፤ በየትኛው መንገድ መሄድ እንዳለብን ይነግረን ይሆናልና ወደዚያ እንሂድ” ሲል መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 9:6