1 ሳሙኤል 9:7 NASV

7 ሳኦልም አገልጋዩን፣ “መሄዱን እንሂድ፤ ነገር ግን ለሰውየው ምን እንሰጠዋለን? በስልቻዎቻችን የያዝነው ስንቅ አልቆአል። ለእግዚአብሔር ሰው የምናበረክተውም ስጦታ የለንም፤ ታዲያ ምን አለን?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 9:7