ሆሴዕ 1:1 NASV

1 በይሁዳ ነገሥታት በዖዝያን፣ በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን እንዲሁም በእስራኤል ንጉሥ በዮአስ ልጅ በኢዮርብዓም ዘመን ወደ ብኤሪ ልጅ ወደ ሆሴዕ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 1:1