ሆሴዕ 1:11 NASV

11 የይሁዳ ሕዝብና የእስራኤል ሕዝብ እንደ ገና አንድ ይሆናሉ አንድ መሪም ይሾማሉ፤ አንድ ሆነውም በምድሪቱ ይገናሉ፤ የኢይዝራኤል ቀን ታላቅ ይሆናልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 1:11