ሆሴዕ 10:11 NASV

11 ኤፍሬም ማበራየት እንደምትወድ፣እንደ ተገራች ጊደር ነው፤በተዋበ ጫንቃዋም ላይ፣ቀንበርን አኖራለሁ፤ኤፍሬምን እጠምዳለሁ፤ይሁዳ ያርሳል፤ያዕቆብም መሬቱን ያለሰልሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 10:11