ሆሴዕ 10:14 NASV

14 ሰልማን፣ ቤትአርብኤልን በጦርነት ጊዜ እንዳፈራረሰ፣እናቶችንም ከልጆቻቸው ጋር በምድር ላይ እንደ ፈጠፈጣቸው፣ሽብር በሕዝብህ ላይ ይመጣል፤ምሽጎችህም ሁሉ ይፈራርሳሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 10:14