ሆሴዕ 11:6 NASV

6 በከተሞቻቸው ላይ ሰይፍ ይመዘዛል፤የበሮቻቸውን መወርወሪያ ይቈርጣል፤ስለ ክፉ ዕቅዳቸውም ይደመስሳቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 11:6