ሆሴዕ 12:4 NASV

4 ከመልአኩም ጋር ታገለ፤ አሸነፈውም፤በፊቱ ሞገስን ለማግኘት አልቅሶ ለመነው፣እርሱንም በቤቴል አገኘው፤በዚያም ከእርሱ ጋር ተነጋገረ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 12:4