ሆሴዕ 12:9 NASV

9 “ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ፣ አምላካችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤በዓመት በዓላችሁ ቀን ታደርጉ እንደ ነበረው ሁሉ፣እንደ ገና በድንኳኖች እንድትቀመጡአደርጋችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 12:9