ሆሴዕ 14:3 NASV

3 አሦር ሊያድነን አይችልም፤በጦር ፈረሶችም ላይ አንቀመጥም፤ከእንግዲህም የገዛ እጆቻችን የሠሯቸውን፣‘አምላኮቻችን’ አንላቸውም፤ድኻ አደጉ ከአንተ ርኅራኄ ያገኛልና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 14:3