16 እስራኤላውያን እንደ እልኸኛ ጊደር፣እልኸኞች ናቸው፤ታዲያ እግዚአብሔር እነርሱን በመልካም መስክ ውስጥ እንዳሉ የበግ ጠቦቶችእንዴት ያሰማራቸዋል?
17 ኤፍሬም ከጣዖት ጋር ተጣምሮአል፤እስቲ ተውት፤
18 መጠጣቸው ባለቀ ጊዜ እንኳ፣ዘማዊነታቸውን አያቆሙም፤ገዦቻቸውም ነውርን አጥብቀው ይወዳሉ።
19 ዐውሎ ነፋስ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል፤መሥዋዕቶቻቸውም ኀፍረት ያመጡባቸዋል።