ሆሴዕ 5:13 NASV

13 “ኤፍሬም ሕመሙን፣ይሁዳም ቊስሉን ባየ ጊዜ፣ኤፍሬም ወደ አሦር ሄደ፤ርዳታ ለመጠየቅ ወደ ታላቁ ንጉሥ መልእክተኛ ላከ፤እርሱ ግን ሊያድናችሁ፣ቊስላችሁንም ሊፈውስ አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 5:13