ሆሴዕ 7:4 NASV

4 ሊጡ ቦክቶ ኩፍ እንደሚል፣ዳቦ ጋጋሪው እሳት መቈስቈስ እስከማያስፈልገው ድረስ፣እንደሚነድ ምድጃ፣ሁሉም አመንዝራ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 7:4