13 ለእኔ የሚገባውን መሥዋዕት ያቀርባሉ፤ሥጋውንም ይበላሉ፤ እግዚአብሔር ግን በእነርሱ አልተደሰተም፤ስለዚህ ክፋታቸውን ያስታውሳል፤ኀጢአታቸውን ይቀጣል፤ወደ ግብፅም ይመለሳሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 8:13