ሆሴዕ 9:1 NASV

1 እስራኤል ሆይ፤ ደስ አይበልሽ፤እንደ ሌሎችም ሕዝቦች ሐሤት አታድርጊ፤ለአምላክሽ ታማኝ አልሆንሽምና፤በየእህል ዐውድማውም ላይ፣ለጋለሞታ የሚከፈለውን ዋጋ ወደሻል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 9:1