ሚልክያስ 1:11 NASV

11 ከፀሓይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ፣ ስሜ በሕዝቦች መካከል የከበረ ይሆናል፤ በየስፍራውም ሁሉ ለስሜ ዕጣንና ንጹሕ ቍርባን ያቀርባሉ፤ ስሜ በሕዝቦች መካከል የከበረ ይሆናልና” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 1:11