ሚልክያስ 1:5 NASV

5 ይህንም በገዛ ዐይናችሁ ታያላችሁ፤ እናንተም፣ ‘ከእስራኤል ዳርቻ ወዲያ እንኳ እግዚአብሔር ታላቅ ነው!’ ትላላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 1:5