7 “በመሠዊያዬ ላይ የረከሰ ምግብ ታስቀምጣላችሁ።“እናንተ ግን፣ ‘ያረከስንህ እንዴት ነው?’ አላችሁ።“የእግዚአብሔር ገበታ የተናቀ ነው በማለታችሁ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 1:7