ሚክያስ 1:11 NASV

11 እናንት በሻፊር የምትኖሩ፣ዕርቃናችሁን ሆናችሁ በኀፍረት ዕለፉ፤በጸዓናን የሚኖሩከዚያ አይወጡም፤ቤትዔጼል በሐዘን ላይ ናት፤ለእናንተም መጠጊያ ልትሆን አትችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:11