13 እናንት በለኪሶ የምትኖሩ፣ፈረሶችን ከሠረገላው ጋር አያይዙ፤ለጽዮን ሴት ልጅ፣የኀጢአት መጀመሪያ እናንት ነበራችሁ፤የእስራኤል በደልበእናንተ ዘንድ ተገኝቶአልና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:13