ሚክያስ 2:3 NASV

3 ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ በዚያ ሕዝብ ላይ ጥፋት ላመጣ ዐቅጃለሁ፤ከዚህም ለማምለጥ አትችሉም።ከእንግዲህ በትዕቢት አትመላለሱም፤የመከራ ጊዜ ይሆናልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 2:3