ሚክያስ 3:11 NASV

11 መሪዎቿ በጒቦ ይፈርዳሉ፤ካህናቷ ለዋጋ ሲሉ ያስተምራሉ፤ነቢያቷም ለገንዘብ ሲሉ ይናገራሉ።ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ ተደግፈውም፣“እግዚአብሔር በመካከላችን አይደለምን?ምንም ዐይነት ክፉ ነገር አይደርስብንም” ይላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 3:11