ሚክያስ 3:9 NASV

9 እናንት የያዕቆብ ቤት መሪዎች፣እናንት የእስራኤል ቤት ገዦች፣ፍትሕን የምትንቁ፤ትክክለኛ የሆነውንም ነገር ሁሉ የምታጣምሙ፤ ስሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 3:9