ሚክያስ 4:10 NASV

10 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፤ምጥ እንደ ያዛት ሴት ተጨነቂ፤አሁንስ ከከተማ ወጥተሽ፣በሜዳ ላይ መስፈር አለብሽና፤ወደ ባቢሎን ትሄጃለሽ፣በዚያ ከጠላት እጅ ትድኛለሽ፤ እግዚአብሔር በዚያ፣ከጠላቶችሽ ይታደግሻል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 4:10