ሚክያስ 4:8 NASV

8 አንተ የመንጋው መጠበቂያ ማማ ሆይ፤የጽዮን ሴት ልጅ ዐምባ ሆይ፤የቀድሞው ግዛትህ ይመለስልሃል፤የመንግሥትም ሥልጣን ለኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ይሆናል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 4:8