ሚክያስ 5:2 NASV

2 “አንቺ ግን፣ ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፤ከይሁዳ ነገዶች መካከል ትንሿ ብትሆኚም፣አመጣጡ ከጥንት፣ከቀድሞ ዘመን የሆነ፣የእስራኤል ገዥ፣ከአንቺ ይወጣልኛል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 5:2