ሚክያስ 6:14 NASV

14 ትበላለህ፤ ነገር ግን አትጠግብም፤ሆድህ እንዳለ ባዶውን ይቀራል፤ታከማቻለህ፤ ነገር ግን አይጠራቀምልህም፤የሰበሰብኸውን ለሰይፍ አደርገዋለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 6:14