ሚክያስ 7:12 NASV

12 በዚያ ቀን ሰዎች፣ከአሦር እስከ ግብፅ ከተሞች፣ከግብፅ እስከ ኤፍራጥስ፣ከባሕር ወደ ባሕር፣ከተራራ ወደ ተራራ ወደ እናንተ ይመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 7:12