ሚክያስ 7:14 NASV

14 ብቻቸውን በዱር ውስጥ፣በለመለመ መስክ የሚኖሩትን፣የርስትህ መንጋ የሆኑትን፣ሕዝብህን በበትርህ ጠብቅ፤እንደ ቀድሞው ዘመን፣በባሳንና በገለዓድ ይሰማሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 7:14