ሚክያስ 7:17 NASV

17 በደረታቸው እንደሚሳቡ ፍጥረታት፣እንደ እባብም ትቢያ ይልሳሉ፤ከዋሻቸው እየተንቀጠቀጡ ይወጣሉ፤በፍርሀትም ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ይመለሳሉ፤እናንተንም ይፈራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 7:17