ማሕልየ መሓልይ 5:15 NASV

15 እግሮቹ በንጹሕ ወርቅ መቆሚያ ላይ የተተከሉ፣የዕብነ በረድ ምሰሶዎችን ይመስላሉ፤መልኩ እንደ ሊባኖስ ነው፤እንደ ዝግባ ዛፎቹም ምርጥ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 5:15