ማሕልየ መሓልይ 7:12 NASV

12 ማልደን ወደ ወይኑ ተክል ቦታ እንሂድ፣ወይኑ እንቡጥ አውጥቶ፣አበባው ፈክቶ፣ሮማኑ አፍርቶ እንደሆነ እንይ፤በዚያም ራሴን በፍቅር እሰጥሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 7:12