ማሕልየ መሓልይ 7:4 NASV

4 ዐንገትሽ በዝሆን ጥርስ እንዳጌጠ መጠበቂያ ማማ ነው፤ዐይኖችሽ በባትረቢ በር አጠገብ እንዳሉት፣እንደ ሐሴቦን ኵሬዎች ናቸው፤አፍንጫሽ ወደ ደማስቆ አቅጣጫ እንደሚመለከት፣እንደ ሊባኖስ መጠበቂያ ማማ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 7:4