ሰቆቃወ 2:15 NASV

15 በአጠገብሽ የሚያልፉ ሁሉ፣እጃቸውን ያጨበጭቡብሻል፤“የውበት መደምደሚያ፣ የምድር ሁሉ ደስታ፣የተባለች ከተማ ይህች ናትን?”እያሉ ራሳቸውን በመነቅነቅ፣በኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ላይ ያሾፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:15