ሰቆቃወ 2:21 NASV

21 በየመንገዱ ዐቧራ ላይ፣ወጣትና ሽማግሌ በአንድነት ወደቁ፤ወይዛዝርቴና ጐበዛዝቴ፣በሰይፍ ተገደሉ፤በቍጣህ ቀን ገደልሃቸው፤ያለ ርኅራኄም ዐረድሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:21