ሰቆቃወ 2:20 NASV

20 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እይ፤ ተመልከትም፤በማን ላይ እንዲህ አድርገህ ታውቃለህ?በውኑ እናቶች ሕፃኖቻቸውን፣ተንከባክበው ያሳደጓቸውን ልጆች ይብሉን?ካህኑና ነቢዩስ፣በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ ይገደሉን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:20