ሰቆቃወ 2:19 NASV

19 የሌሊቱ ሰዓት ሲጀምር፣ተነሺ በሌሊት ጩኺ፤በእግዚአብሔር ፊት፣ልብሽን እንደ ውሃ አፍስሺ፤በየመንገዱ ዳር ላይ፣ በራብ ስለወደቁት፣ስለ ልጆችሽ ሕይወት፣ እጆችሽን ወደ እርሱ አንሺ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:19