ሰቆቃወ 2:18 NASV

18 የሕዝቡ ልብ፣ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።የጽዮን ሴት ልጅ ቅጥር ሆይ፤ቀንና ሌሊት፣እንባሽ እንደ ወንዝ ይፍሰስ፤ለራስሽ ዕረፍትን አትስጪ፣ዐይኖችሽ ከማንባት አያቋርጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:18