ሰቆቃወ 4:14 NASV

14 እንደ ታወሩ ሰዎች፣በየመንገዱ ላይ ይደናበራሉ፤ማንም ሰው ደፍሮ ልብሳቸውን መንካት እስከማይችል ድረስ፣በደም እጅግ ረክሰዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 4:14