ሰቆቃወ 4:8 NASV

8 አሁን ግን ከጥላሸት ይልቅ ጠቍረዋል፤በመንገድም የሚያውቃቸው የለም፤ቆዳቸው ከዐጥንታቸው ጋር ተጣብቆአል፤እንደ ዕንጨትም ደርቀዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 4:8