ሰቆቃወ 4:9 NASV

9 በራብ ከሚሞቱት ይልቅ፣በሰይፍ የተገደሉት ይሻላሉ፤ምግብ በሜዳ ላይ ካለማግኘታቸው የተነሣ፣በራብ ደርቀው ያልቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 4:9