ነህምያ 1:11 NASV

11 እግዚአብሔር ሆይ፤ የባሪያህን ጸሎት፣ ስምህን በመፍራት ደስ የሚሰኙትን የባሪያዎችህንም ጸሎት ጆሮህ ታድምጥ። በዚህ ሰው ፊት ሞገስን አድርገህለት ዛሬ ለባሪያህ መከናወንን ስጠው።” በዚያን ጊዜ እኔ የንጉሡ ጠጅ አሳላፊ ነበርሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 1:11