ነህምያ 2:1 NASV

1 በንጉሡ በአርጤክስስ ዘመነ መንግሥት በሃያኛው ዓመት ኒሳን ተብሎ በሚጠራው ወር የወይን ጠጅ በመጣለት ጊዜ፣ የወይን ጠጁን አንሥቼ ለንጉሡ ሰጠሁት። ቀድሞ በፊቱ ዐዝኜ አላውቅም ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 2:1