ነህምያ 10:36 NASV

36 “እንዲሁም በሕጉ እንደ ተጻፈው የወንድ ልጆቻችንንና፣ የቀንድ ከብቶቻችንን፣ የመንጋዎቻችንን፣ የበግና የፍየል መንጋዎቻችንን በኵራት ወደ አምላካችን ቤት፣ ወደሚያገለግሉትም ካህናት እናመጣለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 10:36