39 የእስራኤል ሕዝብና ሌዋውያኑ ጭምር፣ ከእህሉ፣ ከዐዲሱ ወይን ጠጅና ከዘይቱ ያዋጡትን፣ የመቅደሱ ዕቃዎች ወደሚቀመጡባቸው፣ አገልጋይ ካህናት፣ በር ጠባቂዎቹና መዘምራኑ ወደሚያርፉባቸው ዕቃ ቤቶች ያምጡ።“እኛም የአምላካችንን ቤት ቸል አንልም።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 10:39