ነህምያ 11:1 NASV

1 በዚህ ጊዜ የሕዝቡ መሪዎች መኖሪያቸውን በኢየሩሳሌም አደረጉ፤ ከቀረው ሕዝብ ከዐሥር አንዱ እጅ በቅድስቲቱ ከተማ በኢየሩሳሌም፣ የቀሩት ዘጠኙ እጅ ደግሞ በየራሳቸው ከተሞች እንዲኖሩ ዕጣ ተጣጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 11:1