ነህምያ 12:37 NASV

37 “ከምንጭ በር” ተነሥተው በቀጥታ ወደ “ዳዊት ከተማ” ደረጃዎች ወጡ፤ ከዚያም በቅጥሩ መውጫ በኩል አድርገው ከዳዊት ቤት በላይ በስተ ምሥራቅ ወደሚገኘው ወደ “ውሃ በር” ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 12:37